የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን
የምሰጣቸው አገልግሎቶች
- የኮምፒዩተር ስልጠና ለተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍሎች
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገናና
- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢና ማማከር
- የወረዳኔት እና ቨርቿል ስብሰባ አገልግሎት
- የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ማልማትና መጫን
- የድረ ገፅ ልማትና ማስተዳደር
ኢኮቴ ቡድን
Meet Our Team
በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን ባሉት የስራ መደቦች ላይ የሠው ኃይል ያሟላ ሲሆን ከታች ያሉትን ባለሙያዎች በተቀመጠው አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ።
ደመላሽ በላይ
ቡድን መሪ
ዳዊት ዳምጠዉ
መገናኛና ኢንፎ/ ቴክኖ/ አቅም ግ/ባለሙያ
አእምሮ አሠፋ
ኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ
ሰብለ ማሞ
ኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ
አረጋኸኝ በዛብህ
ሲስተም አስተዳደር ባለሙያ
Contact us
Constac us form
Send us a message if you have any question.