የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን

የምሰጣቸው አገልግሎቶች

  • የኮምፒዩተር ስልጠና ለተለያዩ የማሕበረሰብ ክፍሎች
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገናና
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዢና ማማከር
  • የወረዳኔት እና ቨርቿል ስብሰባ አገልግሎት
  • የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ማልማትና መጫን
  • የድረ ገፅ ልማትና ማስተዳደር

ኢኮቴ ቡድን

Meet Our Team

በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቡድን ባሉት የስራ መደቦች ላይ የሠው ኃይል ያሟላ ሲሆን ከታች ያሉትን ባለሙያዎች በተቀመጠው አድራሻ ማግኘት ትችላላችሁ።

ደመላሽ በላይ

ቡድን መሪ

ዳዊት ዳምጠዉ

መገናኛና ኢንፎ/ ቴክኖ/ አቅም ግ/ባለሙያ

አእምሮ አሠፋ

ኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ

ሰብለ ማሞ

ኔትወርክ አስተዳደር ባለሙያ

አረጋኸኝ በዛብህ

ሲስተም አስተዳደር ባለሙያ

Contact us

Constac us form

Send us a message if you have any question.